AmbaArchitects_Official

AmbaArchitects_Official Interior
Furniture
Branding
Graphics
3D printing ...& more
Contact us +251975013100 & +251960619090
Email: [email protected]

ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ የትኛው ዲዛይን እንደሚስማማ ተጨንቀዋል? ዛሬውኑ ይደውሉልን! መጥተን ቦታውን እንለካለን፤ የሚስማማዎትን ዲዛይንም  እናማክራለን። ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶችን፣ የቢሮ ...
07/02/2026

ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ የትኛው ዲዛይን እንደሚስማማ ተጨንቀዋል? ዛሬውኑ ይደውሉልን! መጥተን ቦታውን እንለካለን፤ የሚስማማዎትን ዲዛይንም እናማክራለን። ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶችን፣ የቢሮ መደርደሪያዎችን እና ማራኪ የእንጨት ስራዎችን በጥራት ነድፈን በጥራት እንሰራለን። ለቦታዎ የሚመጥን ዘመናዊ ዲዛይን አድርገን ሰርተን በወቅቱ እናስረክባለን፤ ዛሬውኑ ይደውሉና የቤትዎን ገጽታ ይለውጡ!+251975013100 +251960619090

አምባ ኢንተርየር ዲዛይን፤ ለቤትዎ ዘመናዊነትን እንዲሁም ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ምቾትን መሠረት በማድረግ፣ የመኖሪያ ቤትዎን የዉስጥ እና የህንፃዉን የዉጪ ክፍል ዲዛይን አውጥቶ ገንብቶ አስዉቦ...
31/01/2026

አምባ ኢንተርየር ዲዛይን፤ ለቤትዎ ዘመናዊነትን እንዲሁም ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ምቾትን መሠረት በማድረግ፣ የመኖሪያ ቤትዎን የዉስጥ እና የህንፃዉን የዉጪ ክፍል ዲዛይን አውጥቶ ገንብቶ አስዉቦ ያስረክባል። በተጨማሪም የወጥ ቤት ካቢኔቶችን፣ ቁምሳጥኖችንና ሌሎች ጥራት ያላቸው የእንጨት ሥራዎችን በጥራት እንሠራለን።

This home office interior design was designed for one of our clients at CCD  Homes location  Legtafo. The interior desig...
29/12/2025

This home office interior design was designed for one of our clients at CCD Homes location Legtafo. The interior design type is Modern Minimalist. This style is extremely popular for offices because it emphasizes simplicity, functionality, and productivity. In an office setting, the goal of Modern Minimalist design is to remove visual distraction, allowing for maximum focus and efficiency.

     and   work done around megenagna
07/08/2025


and work done around megenagna

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975013100

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AmbaArchitects_Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AmbaArchitects_Official:

Share