Ethio handicraft

Ethio handicraft የእጅ ስራ ውጤቶች የሚቀርቡበት በኢትዮጵያ እጆች የተሰሩ handicrafts ያገኛሉ

20/11/2025

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

👍👏👏👏👏👍👍👏👏👏
07/04/2025

👍👏👏👏👏👍👍👏👏👏

ኒቆዲሞስኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር /2/ሌቱን በብርሃን የሚማር መምህር/2/አዝበጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀበመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀመምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀየትዕቢትን ጅረት በትህ...
06/04/2025

ኒቆዲሞስ

ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር /2/
ሌቱን በብርሃን የሚማር መምህር/2/
አዝ
በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ
በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ
መምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ
የትዕቢትን ጅረት በትህትና ተዋርዶ አደረቀ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አዝ
ፍርሃትን በሚጥል ፍፁም ፍቅር ያደረ
ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ
የመግነዙን በፍታ በሽቶ አከበረ
ከመቅደሱ አንቀፅ ላይረሳ አምድ ሆኖ ታጠረ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አዝ
ለሊትም ለሊት ዕውቀትን ነገረች
ህጉን ለሚያስበው ምክር አለኝ እያለች
ከጨለማ ሀጢያት ነግታ ብርሃን ከአየች
እንደ ኒቆዲሞስ ነፍስህም ተምራ ተመለሰች
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ

እግዘብሔርን ይመሰገን 🙏💖💖💖💖
14/02/2025

እግዘብሔርን ይመሰገን 🙏💖💖💖💖

👍👍👍👍
12/01/2025

👍👍👍👍

19/12/2024
🧶🧶🧶🧶🧶🧶
19/10/2024

🧶🧶🧶🧶🧶🧶

10/09/2024

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ ለ 2017🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

03/09/2024
23/08/2024

Address

Addis Abab
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio handicraft posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share