እታ ጨርቃጨርቅና የዕደ ጥበብ ውጤቶች/ETa Design & crafts

እታ ጨርቃጨርቅና የዕደ ጥበብ ውጤቶች/ETa Design & crafts Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እታ ጨርቃጨርቅና የዕደ ጥበብ ውጤቶች/ETa Design & crafts, Arts & Crafts Store, Addis Ababa.

እታ ጨርቃጨርቅና ዕደ ጥበባት ውጤቶች ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የዕደ ጥበብ ውጤቶችን፣ የጨርቃጨርቅ ምርቶችንና የዳንቴል ስራ ማሽነሪዎችን እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶችን ጥራት ባለው መልኩ እያመረተ ለደንበኞቹ የሚያቀርብ ድርጅት ነው።
Ita Handicrafts is a company that manufactures and supplies quality handicraft and textile products

የሚያያማምሩ ቲያራዎች ለአዋቂም ለልጆችም ከ ብር 200 ጀምሮ
08/10/2024

የሚያያማምሩ ቲያራዎች ለአዋቂም ለልጆችም ከ ብር 200 ጀምሮ

07/10/2024
እንኳን ወደ ትሪኒቲ የዕደ ጥበብ ውጤቶች በሰላም መጡ። በዚህ ገጽ የምናመርታቸውን ምርቶችና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ለጊዜው የዳንቴል ስራዎችን፣ ትራሶችንና የጨርቃጨርቅ ውጤቶችን እ...
07/10/2024

እንኳን ወደ ትሪኒቲ የዕደ ጥበብ ውጤቶች በሰላም መጡ። በዚህ ገጽ የምናመርታቸውን ምርቶችና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ያገኛሉ። ለጊዜው የዳንቴል ስራዎችን፣ ትራሶችንና የጨርቃጨርቅ ውጤቶችን እያመረትን እንገኛለን። ምርቶችን ማዘዝ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን በመደወል አልያም የግል መልእክት በመላክ ማዘዝ ይችላሉ። እናመሰግናለን።
Welcome to Trinity Crafts. On this page you will find our products and other related information. We are currently producing knitting products, cushions and other garment products. If you want to order products, you can order by calling our phone number or by sending a private message. Thank you.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እታ ጨርቃጨርቅና የዕደ ጥበብ ውጤቶች/ETa Design & crafts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share