K2A Istanbul

K2A Istanbul በተመጣጣኝ ዋጋ ገራሚ ዕቃ ያግኙ !!!

አሁን ላይ መጋዘን የቀሩን ምንጣፎች 3×2 ይሄን ይመስላሉ።ይደዉሉልን።                                   ☎️ 0951811115
13/04/2025

አሁን ላይ መጋዘን የቀሩን ምንጣፎች 3×2 ይሄን ይመስላሉ።
ይደዉሉልን።
☎️ 0951811115

Original የቱርክ ምንጣፍ✨በአይነቱ ለየት ያለ ኪስ በማይጎዳ ዋጋ✨የቤቶ ድምቀት ለሶፋ ውበትን የሚያላብስ ✨6 ካሬ 3 ሜትር ቁመት በ 2 ሜትር ርዝመት (3x2)✨የማይንሸራተት፣ለማፅዳት ቀ...
03/03/2025

Original የቱርክ ምንጣፍ

✨በአይነቱ ለየት ያለ ኪስ በማይጎዳ ዋጋ
✨የቤቶ ድምቀት ለሶፋ ውበትን የሚያላብስ
✨6 ካሬ 3 ሜትር ቁመት በ 2 ሜትር ርዝመት (3x2)
✨የማይንሸራተት፣ለማፅዳት ቀላል የሆነ
☄️ በ 9700 ብር ብቻ

28/02/2025
Original የቱርክ ምንጣፎች!!✨ በ አይነቱ የተለየ፣ላጠቃቀም ቀለል ያለ, ዉበትና ምቾት      ያማከለ, ኪስ በማይጎዳ ዋጋ ይዘን መተናል።✨ ለጊዜዉ ያሉን ምንጣፎች 3x2 ብቻ ነው። ⭐️...
28/02/2025

Original የቱርክ ምንጣፎች!!

✨ በ አይነቱ የተለየ፣ላጠቃቀም ቀለል ያለ, ዉበትና ምቾት ያማከለ, ኪስ በማይጎዳ ዋጋ ይዘን መተናል።
✨ ለጊዜዉ ያሉን ምንጣፎች 3x2 ብቻ ነው።
⭐️⭐️⭐️ ዋጋ 9700 ብር ብቻ ነዉ።⭐️⭐️⭐️
✨ Agent (በጅምላ) መሆን ለምትፈልጉ ከታች በምናስቀምጠዉ ስልክ ይደዉሉልን።
✨ጊዜያዊ አድራሻችን: ጀሞ1 አፍራን ህንፃ ግራዉንድ ላይ ያገኙናል።
"በቅናሽ ዋጋ ገራሚ እቃ ያግኙ"
☎️ : 0951811115

K2A Istanbul carpetበአሁኑ ሰዓት በቱርክ ላይ ምንጣፍ እያመረትን እንገኛለን።አሁን ደሞ ወርክ ሾፓችንን ኢትዮጵያ ላይ ማቆም አስበናል። ስለዚህ ኢትዬጲያ ስራ ለመጀመር የሚሆነንን የ...
06/02/2025

K2A Istanbul carpet
በአሁኑ ሰዓት በቱርክ ላይ ምንጣፍ እያመረትን እንገኛለን።
አሁን ደሞ ወርክ ሾፓችንን ኢትዮጵያ ላይ ማቆም አስበናል። ስለዚህ ኢትዬጲያ ስራ ለመጀመር የሚሆነንን የተወሰኑ ሳንፕሎች አስገብተናል። ኢትዬፕያ ዉስጥ መሃል አአ ላይ ለማስለመድ እንዲሆነን በዴሊቨሪ መሸጥ ጀምረናል።በ አይነቱ የተለየ፣ላጠቃቀም ቀለል ያለ, ዉበትና ምቾት ያማከለ, ኪስ በማይጎዳ ዋጋ ይዘን መተናል። ሃሳብ አስተያየቶቻቺሁን ተቀብለን በምትፈልጉት ዲሳይን ለቤት ለቢሮ እንዲሁም ለፕሮግራም አዘጋጆች እናመርታለን ያላቺሁበትም እናመጣለን።
ስልክ ቁጥራችንን ከታች እናስቀምጥላቹሃለን ይደዉሉልን።
📲 0951811115
0953043753

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when K2A Istanbul posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share