23/10/2024
አድኤል ፈርኒቸር ጥራቱንና ውበቱን የጠበቀ በጥንካረው እጅግ አስተማማኝ የሆኑ የቤት እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን የምያመርት ድርጅት ነው። ተልዕኮያችን የደንበኞቻችንን ፍላጎት በማክበር የምርት ቀጤሮን በመጠበቅ የድንበኞቻችንን ቤት እና ቢሮ ዘመኑን የምመጥን ውበት መስጠትና ኑሮያቸውን ማቅለል ነው።
አድራሻችን ሐዋሳ ከአሊቶ ትምህርት ቤት ወደ ቴክኒክና ሙያ የምወስደው ዋና አስፓልት ዳር አሊቶ ት/ቤት አጠገብ እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 094 784 3368፣ 0953754302 ይደውሉልን፣ ይጎብኙን!
እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/furnituremarketinhawassa
SOLID DOOR