25/03/2025
መኖሪያ ቤቶን የማሳመሪያ ቁልፍ ምስጢር የሚያምር አበባ በኖቫ ፋይበርግላስ የአበባ መትከያ ነዉ ።
ለድርጅቶን ደግሞ የድርጅቶን ስም ከነሎጎ(አርማዉ) በፋይበር ግላስ የአበባ መትከያ ፖት ላይ በማስቀመጥ ድርጅቶን በደንብ ያስተዋዉቁ ።
በአንድ ድንጋይ 3 ወፍ
1ኛ/ ዘመናዊ ዉበትን የተላበሰና ጠንካራ (የማይሰበር)የአበባ እቃ
2ኛ/ባለዉ ቦታ አረንጓዴ አካባቢ መፍጠር
3ኛ/ድርጅቶን በሎጎና ስም ማስተዋወቅ
በአሁኑ የፉክክር የቢዝነስ አለም ድርጅቶች የደንበኞችን ትኩረት ለመሳብ የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ ። ከነሱም መካከል ዋነኛው የስራ ቦታ ውበት ነዉ ፥ የስራዎ ቦታ ዉበት ደሞ የርሶዎ ደረጃም ጭምር ነዉ።
የስራ አካባቢዎትን በአበቦች ያስዉቡ ለአበበ መትከያዉ ደግሞ ኖቫ ፋይበርን ይምረጡ።
ማሰራት የፈለጉትን የድርጅቶን ሎጎና ስም በቴሌግራም ከላኩልን በኋላ የተለያዩ ዲዛይኖችን ከዋጋቸዉ ጋር እንልክሎታለን እርሶም ሳይቸገሩ የተስማማዎትን መርጠው በ 3 የስራ ቀን ሰርተን ያሉበት እናመጣሎታለን።
* በሺህዎች ለሚቆጠሩ የተለያዩ ተቋማት የድርጅት ሎጎን በፋይበር ፖት ላይ ሰርተናል ።
የኛ ሎጎ ህትመት ለየት የሚያደርገዉ የማይለቅ ቀለማት permanent paint መጠቀማችን ነዉ
ፍጥነት እና ጥራት መለያችን ነው!
ምርቶቻችንን ለማዘዝ
0952223333
0900584100
0900058180
አድራሻ
1ኛ ከሳህሊተ ምህረት ወደ ጃክሮስ በሚወስደዉ መንገድ መብራቱን አንደተሻገሩ በስተቀኝ በኩል ከአስናቀ ማስታወቂያ አጠገብ
2ኛ ሳሪስ አቦ ቤተ/ክርስትያን አጠገብ
የተለያዬ ምርቶቻችን ለምርጫ በተመቸዎት የዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ይምረጡ፣ ቤተሰብ ይሁኑን
✅
Telegram ➲
https://t.me/novafiberglass
Facebook ➲
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076022055057&mibextid=ZbWKwL
Tiktok ➲
https://www.tiktok.com/?_t=8XcX83HjY74&_r=1
Instagram ➲
https://instagram.com/novafiberglass000?igshid=MWM2YjBjM2Q=