05/08/2026
ጣፋጭ ምግቦች ከዘመናዊ ዲዛይን ጋር ሲዋሃዱ! 🍩✨
በአዲስ አበባ ምርጡን ዶናት ለሚያቀርበው Donut Galaxy በብስራተ ገብርኤል የሚገኘውን አዲሱን ቅርንጫፍ ዲዛይን በዚህ መልኩ ሰርተናል—ለስላሳ ቀለሞች፣ ውብ የቦርድ ስራዎች እና ማራኪ መብራቶችን በማቀናጀት ለዶናት እና ቡና ግብዣ ምቹ ቦታ ፈጥረናል።
ለድርጅትዎ ወይም ለንግድ ቦታዎ የውስጥ ዲዛይን እና የማጠናቀቂያ (fit-out) ስራዎችን ይፈልጋሉ? ሀያ ሁለት በሚገኘው ቢሯችን በአካል መጥተው ያናግሩን፣ መልዕክት (DM) ይላኩልን ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን! 📩
📍 አድራሻ: ሀያ ሁለት፣ አዲስ አበባ
📞 ስልክ: 0941515253 / 0911747135