Ethioaddismarket

Ethioaddismarket Ethiopian Largest Notice Board

22/03/2026
19/03/2026

የምስራች አዲስ ነገር!
ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው እጅግ ርካሽ የሆነ ደንበኞች አገልግሎት እና ምርቶችን በሚረዱት ቋንቋ እየቀያየረ ማስረዳት የሚችል ዲጂታል ብሮሸር አዘጋጅቶሎታል ከተለመደው የወረቀት ብሮሸር የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች

ተደራሽነትን ማረጋገጥ:- በራሪ ወረቀት ህትመት በቁጥር የተገደበ ስለሆነ ለሁሉም ሰው ለማድረስ የማይቻልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል። ዲጂታል ፍላየሩ ግን ምንም አይነት የቁጥር ገደብ ስለሌለው በተለያየ ዘዴ በስልኩ በሶሻል ሚዲያ እንዲደርስ ማድረግ ይቻላል።

በማንኛውም ሰዓት ፅሁፉን አዲት ማድረግ ወይም ተጨማሪ ሃሳብ መጨመር መቻሉ።

እንጊሊዘኛን ጨምሮ በአማርኛ በኦሮምኛ በሶማልኛ እና በትግሪኛ ቋንቋ ማስታወቂያውን እየቀያየሩ ማንበብ መቻል። ይህም ሁሉም ደንበኞች የቋንቋ ገደብ ሳይኖር ምርት እና አገልግሎቶን መረዳት ይችላሉ።

የዲጂታል ብሮሸሩን ሊንክ በቀላሉ በ SMS ማጋራት መቻሉ።

የለቀቁት ማስታወቂያ ሰው ጋር በትክክል መድረሱን ማወቂያ መንገድ መኖሩ
ለምሳሌ: ብሮሸሩ ስንት ጊዜ አንደታየ
ስንት አዲስ ሰዎች ጋር አንደደረሰ ከዳሽቦርዱ ላይ መከታተል ይችላሉ።

ከዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ዲጂታል ብሮሸሩን አንብቦ ስንት ሰው እንደደወለ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

ሰዎች ለምርቶ እና አገልግሎቶ ያላቸውን ስሜት መረዳት ማለትም ዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ምርቶንና አገልግሎቶን ምን ያህል ሰዎች አንደወደዱት መረጃ ማግኝት ይችላሉ።

19/03/2026

ከተለመደው ዲጂታል ማርኬቲንግ ለምሳሌ:- ፌስቡክ (Facebook boosting ) ቡስቲንግ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች በተጨማሪም ሌላ አዲስ ነገር ጀምረናል ይህም ዲጂታል በራሪ ወረቀት ሂደቱን የሚቆጣጠሩበት የራሱ ዳሽቦርድ ያለው ለውጤታማ ማስታወቂያነት ደንበኞች እየተጠቀሙበት ይገኛል ። አንድ ዲጂታል ብሮሸር ስታዙ አንድ ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ በነፃ ያገኛሉ።

18/03/2026

🚀 ዲጂታል ብሮሸር — ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር እጅግ ርካሽ!

📌 አንዴ ፈጥሩ… ለሁሉም ያድርሱ!

✅ 5 ቋንቋዎች — አማርኛ • ኦሮምኛ • ሶማልኛ • ትግሪኛ • English
✅ ያልተወሰነ ቅጂ — ምንም የቁጥር ገደብ የለም
✅ ዳሽቦርድ — ስንት ሰው እንዳየ፣ ደወለ፣ ወዶ እንዳጋራ ይታያል
✅ SMS እና ሶሻል ሚዲያ ላይ ቅፅበታዊ ማጋራት
✅ ፅሁፍ ወይም ዋጋ ቀይሩ — ተጨማሪ ወጪ ሳያስፈልግ

💡 ደንበኞቻችሁ በቋንቋቸው ምርቶቻችሁን ሲረዱ ሽያጭ ይጨምራል!

👇 ለበለጠ መረጃ DM ያድርጉ!

#ዲጂታልብሮሸር #ዲጂታልማርኬቲንግ #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ

#ቢዝነስ #ኢትዮጵያቢዝነስ
#አማርኛ

🚀 ዲጂታል ብሮሸር — ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር እጅግ ርካሽ!📌 አንዴ ፈጥሩ… ለሁሉም ያድርሱ!✅ 5 ቋንቋዎች — አማርኛ • ኦሮምኛ • ሶማልኛ • ትግሪኛ • English✅ ያልተወሰነ ቅ...
18/03/2026

🚀 ዲጂታል ብሮሸር — ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር እጅግ ርካሽ!

📌 አንዴ ፈጥሩ… ለሁሉም ያድርሱ!

✅ 5 ቋንቋዎች — አማርኛ • ኦሮምኛ • ሶማልኛ • ትግሪኛ • English
✅ ያልተወሰነ ቅጂ — ምንም የቁጥር ገደብ የለም
✅ ዳሽቦርድ — ስንት ሰው እንዳየ፣ ደወለ፣ ወዶ እንዳጋራ ይታያል
✅ SMS እና ሶሻል ሚዲያ ላይ ቅፅበታዊ ማጋራት
✅ ፅሁፍ ወይም ዋጋ ቀይሩ — ተጨማሪ ወጪ ሳያስፈልግ

💡 ደንበኞቻችሁ በቋንቋቸው ምርቶቻችሁን ሲረዱ ሽያጭ ይጨምራል!

👇 ለበለጠ መረጃ DM ያድርጉ!

#ዲጂታልብሮሸር #ዲጂታልማርኬቲንግ #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ

#ቢዝነስ #ኢትዮጵያቢዝነስ
#አማርኛ

🚀 Birooshara Dijitaalaa — Gatii Xiqqaa, Humna Guddaa!📌 Yeroo tokkotti uumi… hundaaf ergii!✅ Afaan 5 — Afaan Oromoo • Ama...
18/03/2026

🚀 Birooshara Dijitaalaa — Gatii Xiqqaa, Humna Guddaa!

📌 Yeroo tokkotti uumi… hundaaf ergii!

✅ Afaan 5 — Afaan Oromoo • Amaariffaa • Tigriiffaa • Soomaali • English
✅ Lakkoofsa malee raabsuu — hedduu maxxansuu hin barbaachisu
✅ Dashboard — eenyu argee, bilbile, jaallate ni beekta
✅ SMS fi Social Media irratti dafan qoodu
✅ Barruu yookaan gatii jijjiiri — kaffaltii dabalataa malee

💡 Maamilootni keessan afaan isaaniitiin ergaa keessan yoo argan, gurguurtaan ni dabala!

👇 Odeeffannoo dabalataaf DM nuuf ergaa!




Address

Bole
Addis Ababa
NONE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethioaddismarket posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethioaddismarket:

Share