Shewa Online

Shewa Online Follow this page

See the fact of all amhara
08/06/2024

See the fact of all amhara

The  monument standing in false history
07/30/2024

The monument standing in false history

ዝግጁ ትውልድ! በገና ለዐይንም ለጆሮም ሩቅ የነበረባቸው ዘመናት ሩቅ አይደሉም። ዐዲሱ ትውልድ ግን ያንን አስረስቶ መደበኛ የምስጋና መሣሪያ አደረገው። መስቀል ዐደባባይን ባለቤቶቹ እንዲህ ያ...
09/30/2022

ዝግጁ ትውልድ!

በገና ለዐይንም ለጆሮም ሩቅ የነበረባቸው ዘመናት ሩቅ አይደሉም። ዐዲሱ ትውልድ ግን ያንን አስረስቶ መደበኛ የምስጋና መሣሪያ አደረገው። መስቀል ዐደባባይን ባለቤቶቹ እንዲህ ያውቁበታል።

ያሳድግልን እያላችሁ መርቋቸው!

ወደ ግብርናው ተመልሰን  የጠፋውን ቲመማቲም እንመልከት፡፡
09/30/2022

ወደ ግብርናው ተመልሰን የጠፋውን ቲመማቲም እንመልከት፡፡

09/29/2022

በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር የተባለችው ለእመቤታችን የአስራት ሀገር ሆና በመሰጠቷ እንጂ በሕዝቦቿ ቅድስና አይደለም❗️

ፋሽን  😎 ብርድልብስም ልብስ ሆኖ መጣ 😂 👌🏾የህዳርና ጥቅምትን ብርድ ለመከላከል  ወሳኝ መላ
09/29/2022

ፋሽን 😎 ብርድልብስም ልብስ ሆኖ መጣ 😂 👌🏾

የህዳርና ጥቅምትን ብርድ ለመከላከል ወሳኝ መላ

ስማቸውን የሚያውቀው  ማነው???
09/28/2022

ስማቸውን የሚያውቀው ማነው???

09/27/2022

ለሦስት መቶ ዓመታት በቆሻሻ ተሸፍኖ የነበረው መስቀል ከተቀበረበት እንደወጣ ኹሉ በዘረኝነትና በጠላትነት ቆሻሻ የተሸፈነው ፍቅራችን እንዲገለጥ እግዚአብሔር ልባችንን በብርሃነ መስቀሉ ያብራልን።

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም  ትኑርviva Ethiopia
09/27/2022

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
viva Ethiopia

እንኳን አደረሳችሁ
09/26/2022

እንኳን አደረሳችሁ

09/24/2022

Ethiopia is the only African country with its own numbers.

Let me explain for you some of 🇪🇹 numbers:-
፩-1
፪-2
፫-3
፬-4
፭-5
፮-6
፯-7
፰-8
፱-9
፲-10
፲፩-11
፲፪-12
፲፫-13
፲፬-14
፲፭-15
፲፮-16
፲፯-17
፲፰-18
፲፱-19
፳-20
፳፩-21
፳፪-22
፳፫-23
፫፬-24
Etc.....
፴-30
፵-40
፶-50
፷-60
፸-70
፹-80
፺-90
፻-100
፩፻፩-101
፩፻፪-102
፩፻፫-103
፩፻፬-104
Etc.....
፪፻-200
፫፻-300
፬፻-400
Etc......
፩፼-1000
፩፼፩-1001
፩፼፪-1002
፩፼፫-1003
፩፼፬-1004
Etc......
፲፼-10,000
፳፼-20,000
፴፼-30,000
፵፼-40,000
፶፼-50,000
Etc......
፩፻፼-100,000
፪፻፼-200,000
፫፻፼-300,000
፬፻፼-400,000
፭፻፼-500,000
፮፻፼-600,000
Etc....
Thank you🙏

Address

New York, NY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa Online posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share